Job Interview Questions and Answers የስራ ቃለ-መጠይቅ ጥያቄዎችና
የሥራ ቃለ መጠይቅ / Interview/ ክፍል 1 የክረምት መዳረሻዎች እና ወራቶች ላይ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች የተማረ የሰው ኃይል ለሕዝብ የሚያስረክቡበት ነው። በመሆኑም አብዛኞቹ ተቋማት ከዚህ ወር ጀምሮ የቅጥር ቃለ መጠይቅ ያካሂዳሉ። ዘመኑ የውድድር መንፈስ የተጠናወተው ነውና ራስን ማዘጋጀት የብልህ ሰው መለያ ነው። በሥራ ቃለ መጠይቅ /Interview/ ላይ በብዛት የሚጠይቁ ጥያቄዎች …